ከአምስት መቶ አመታት ገደማ ከክርስትና ዘመን በፊት፣የቻይና ፈላስፋ ሊቀ ሊቃዉንት ኮንፊሽየስ እንዳለዉ #ለአንድ አመት እቅድ ካወጣህ፣ዘር ትከል፡፡መቼም! ዘር በዘራህ ግዜ የአንድ ግዜ ምርት/አዝመራ ትሰበስባለህ፡፡ ለመቶ አመታት እቅድ ካወጣህ ህዝቡን አስተምር፡፡ መቼም! ህዝቡን ካስተማርክ የአንድ ምዕተ ዓመት የምሁራን መ¤ር ትሰበስባለህ፡፡ Read in PDF
የቻይና ግምብ በኢትዩጵያ!!!
- Post published:February 10, 2019
- Post comments:0 Comments
- Post author:ethioexploreradmin