You are currently viewing #የችሎት መረጃ:- #አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል ማርያም ሰፈር በአ/አ ጀሞ ሚካኤል14ቱ የማህበር ስላሴ የፅዋ ማህበር አባላት በድጋሜ በሚክሲኮ በሚገኜው ፌደራል ፖሊስ ጣቢያ/ካምፕ ከታሰሩ ሳምን…

#የችሎት መረጃ:- #አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል ማርያም ሰፈር በአ/አ ጀሞ ሚካኤል14ቱ የማህበር ስላሴ የፅዋ ማህበር አባላት በድጋሜ በሚክሲኮ በሚገኜው ፌደራል ፖሊስ ጣቢያ/ካምፕ ከታሰሩ ሳምን…

#የችሎት መረጃ:- #አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል ማርያም ሰፈር በአ/አ ጀሞ ሚካኤል14ቱ የማህበር ስላሴ የፅዋ ማህበር አባላት በድጋሜ በሚክሲኮ በሚገኜው ፌደራል ፖሊስ ጣቢያ/ካምፕ ከታሰሩ ሳምንታትን አስቆጠሩ። መጋቢት 07 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በአአ ጀሞ ሚካኤል ማርያም ሰፈር ከ14ቱ የፅዋ ማህበር አባላት ውስጥ 8ቱ የፅዋ ማህበር አባላት በሚኪሲኮ በሚገኜው ፌደራል ፖሊስ ካምፕ ውስጥ እንዳሉ ታውቋል። ከእነዚህም መካከል 👇 1,መ/ር ደመቀ አቤ 2, ፖሊስ ሙሉጌታ ሀብቴ 3,አዲሱ 4,ገዛህኞ 5,ተንሳይ 6, 7, 8, ——————- እኒህ የስላሴ የፅዋ ማህበር አባላቱ የታሰሩት በአማራነታቸው ብቻ በመሆኑ መርጃወች ደርሰውናል።የፅዋ ማህበር አባላቶች ከታሰሩ ሳምንታትን ቢያስቆጥሩም 06/07/2015ዓም በፒያሳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀርቡ ቢሆንም በዛሬው እለት 07/07/2015ዓም በድጋሜ እንዲቀርቡ ትዛዝ መሰጠቱን መርጃዎች ደርሰውናል። በአአ የምትገኙ አማራወች ወደ ፒያሳ የሚገኜው ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመሄድ ለታሰሩ አማራወች አጋርነታቹህ ልታሳዮ ይገባል። መርጃውን ሸር እያርግን በአማራነታቸው ለታሰሩ አማራወች ድምፅ ልንሆናቸው ይገባል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply