የችሎት ውሎ በባህርዳር ! አቃቢ ህግ በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ያቀረበውን ክስ አሻሽሎ እንዲያቀርብ ፍ/ቤቱ ለህዳር 26/ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ! ሕዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲ…

የችሎት ውሎ በባህርዳር ! አቃቢ ህግ በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ያቀረበውን ክስ አሻሽሎ እንዲያቀርብ ፍ/ቤቱ ለህዳር 26/ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ! ሕዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴ ዛሬ 16/03/2015 ዓ.ም ጥዋት 3:00 ሰዐት የባህር ዳር ከተማ እና አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት የቀረበ ሲሆን ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክረክር ካዳመጠ በኋላ አቃቢ ህግ በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ያቀረበውን ክስ አሻሽሎ እንዲያቀርብ እና የተከሳሹ ግለሰብ መብት እንዲከበር ፍ/ቤቱ ያዘዘ ሲሆን ለህዳር 26/2015 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ጠበቃ ህሩይ ባዬ ለአሻራ ተናግረዋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply