
#የችሎት ዜና :- ህግ ማስከበር ዘመቻ በሚል በአብክመ ጠ/ፍ/ቤት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከግንቦት 02/2014 ዓም ጀምሮ በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በፍ/ቤት ሲታይ የነበሩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ወጣቶች :- 1 ክንፈመላክ ካሳ 2 አስማማው ሞላ … 3 ሽባባው አንለይ 4 ስዩም ይዘንጋው 5 አይናዲስ ዋለልኝ 6 ደጀን መለሰ 7 እሱባለው ባይህ 8 ገናነው አትንኩት 9 ፍፁምሰው አይገኝ 10 ገረመው በሬ 11 እንዳለው አዲስ 12 ፈቃዴ ተሾመ 13 አወቀ ካሳሁን 14 ብርሃኑ ገደፋው 15 ሽታው መንግስቴ 16 ተስፋዬ ደስታ 17 ወለላው አይኔ 18 አጃናው ስሜነህ 19 ፍስሃ ነጋ አብክመ ጠ/ፍ/ቤት መጋቢት 05/2015 ዓ/ም ባህር ዳር በዋለው ችሎት በነፃ አሰናብቷቸዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post