You are currently viewing የችሎት ጥቆማ‼️ በእነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ የተከሰሱት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፣አማራ በመሆናቸው ብቻ በአገዛዙ በግፍ እሰር ላይ የሚገኙ ወገኖቻችንን የፍርድ ሂደት ነገ ጠዋት 3…

የችሎት ጥቆማ‼️ በእነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ የተከሰሱት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፣አማራ በመሆናቸው ብቻ በአገዛዙ በግፍ እሰር ላይ የሚገኙ ወገኖቻችንን የፍርድ ሂደት ነገ ጠዋት 3…

የችሎት ጥቆማ‼️ በእነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ የተከሰሱት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፣አማራ በመሆናቸው ብቻ በአገዛዙ በግፍ እሰር ላይ የሚገኙ ወገኖቻችንን የፍርድ ሂደት ነገ ጠዋት 3:00 ሰዓት ማለትም ጥቅምት 26/ 2016 ዓ .ም ይካሄዳል ። በመሆኑም መገኘት የምትችሉ በአዲስ አበባና አካባቢው የምትገኙ የአማራ ወገኖችና የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪዎች በተጠቀሰው ሰዓት ከፍተኛ ፍ/ቤት በዋስትና ጉዳይ ላይ እንዲሁም በማግስቱ ማክሰኞ ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብርና የህግ መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በመገኘት አጋርነታችሁን ትገልፁ ዘንድ የአማራ ወጣቶች ማህበር ጥሪያችን እናስተላልፋለን ። አማራ ላይጨርስ የጀመረው ትግል የለም ።የትግላችን መዳረሻ የአማራ ህዝብ ነፃነት ነው ። ድል ለአማራ ህዝብ ‼️ ድል ለአማራ ፋኖ ‼️

Source: Link to the Post

Leave a Reply