
#የችሎት ጥቆማ! የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) የቀድሞ አመራር የነበረው ወጣት ሀብተማሪያም ሞላ እንዲሁም የባህርዳር ፋኖዎቹ አባተ ግርማ እና ሀብታሙ ማንደፍሮ ዛሬ ማለትም 11/09/15 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በባህርዳር እና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስለሚቀርቡ የባህርዳር እና አካባቢው ነዋሪዎች ፍርድቤት በመገኘት አጋርነታችሁን እንድታሳዩ ጥሪ ቀርቧል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post