የኃይል አቅርቦትን ለማሟላት ሲሠሩ የነበሩ ፕሮጄክቶች በጸጥታ ችግር ምክንያት መቋረጣቸውን የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ገለጸ።

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር የኃይል አቅርቦትን ለመፍታት ሲሠሩ የነበሩ ፕሮጄክቶች መቋረጣቸውን የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አስታውቋል፡፡ የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥራ አሥኪያጅ ዳኛቸው አስረስ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በኢንዱስትሪ ፓርኩ ሥራ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩን ገልጸዋል፡፡ አካባቢው አስቸጋሪ የኾነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply