“የኅሊና ትልቁ እርካታ በጎ ሥራ መሥራት ነው” የካለን ብናካፍል የሕጻናት፣ አረጋውያንና ሕሙማን መርጃ ማእከል

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያውያን በሞት፣ በሕመም፣ በድንገተኛ አደጋ እና ሕይወትን ከሞት ለመታደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የቆየ የመረዳዳት ግብረ ገባዊ እሴትን ያዳበሩ ሕዝቦች ናቸው። ይሁን እንጂ መረዳዳቱ ዘላቂ እድገት በሚያመጡ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ባለመኾኑ ለችግሮች መወሳሰብ እና መግዘፍ ምክንያት እንደኾነ ስለግብረ ገብ የጻፉ ምሑር ጠና ደዎ(ዶ.ር) “ሰው ግብረገብና ሥነምግባር የዘመናችን ቁልፍ ጉዳዮች” በሚለው መጽሐፋቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply