የኅብረተሰቡን ጤና በዘላቂነት ለማሻሻል ቅንጅታዊ አሠራርን መዘርጋት እንደሚገባ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባዔን አካሂዷል። ጉባዔው የምርምርን ግንዛቤ ለማሳደግ፣ ወጣት ተመራማሪዎችን ለማበረታታት እና ከፍተኛ ተመራማሪዎችም ያላቸውን ልምድ ለወጣቶች እንዲያካፍሉ ዓላማ ያደረገ ነው። ብቁ እና ጤናው የተጠበቀ አምራች ማኅበረሰብ ለመገንባት የጤናውን ዘርፍ ማዘመን ላይ ቅድሚያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply