የኅብረት ሥራ ማኅበራትን የአሠራር ሥርዓት ለማዘመን የሪፎርም መመሪያ መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን አስታወቀ።

ደሴ: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሥልጣኑ የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በኮምቦልቻ ከተማ ገምግሟል፡፡ በአማራ ክልል ከ8ሺህ በላይ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ከ74 በላይ ዩኒየኖች በሥራ ላይ መኾናቸውን የክልሉ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን መረጃ ያመላክታል፡፡ በእነዚህ ማኅበራት እና ዩኒየኖች አላስፈላጊ የግብይት ሰንሰለቶች እንዳይኖሩ በማድረግ ኅብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ምርቶችን እንዲያገኝ ሲያደርጉ መቆየታቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply