የነዋሪነት መታወቂያ የአገልግሎት ዘመን ወደ አራት ዓመት ከፍ አለ

የነዋሪነት መታወቂያ የአገልግሎት ዘመን ወደ አራት ዓመት ከፍ ማለቱን የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ አስታወቀ። ከኅዳር 24 ጀምሮ በከተማዋ የሚሰጡ የነዋሪነት መታወቂያዎች ሳይታደሱ ማገልግል የሚችሉበት ዘመን ከኹለት ወደ አራት ዓመት ከፍ እንዲል ተወስኗል። ኤጀንሲው የባለጉዳይ ምልልስ እንዲሁም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply