የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል።

ሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ስንት ነው ?

  • ቤንዚን በሊትር 77 ብር ከ65 ሳንቲም
  • ነጭ ናፍጣ በሊትር 79 ብር ከ75 ሳንቲም
  • ኬሮሲን በሊትር 79 ብር ከ75 ሳንቲም
  • ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 62 ብር ከ36 ሳንቲም
  • ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 61 ብር ከ16 ሳንቲም ነው።

ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply