“የነጻነት ፊታውራሪ፣ እናት ሀገር አስከባሪ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለእናት ሀገር ክብር፣ በቃል ኪዳን ለተሰጠች ሠንደቅ ፍቅር፣ የእናት እና የአባት እትብት ለተቀበረባት ሀገር ዳር ድንበር ሲሉ እንደታጠቁ ኖረዋል፣ ጎራዴያቸውን እንደሳሉ፣ ጦራቸውን እንዳሾሉ፣ ጠመንጃቸውን እንደወለወሉ፣ ጋሻቸውን እንዳሳመሩ ዓመታትን ተሻግረዋል። ወሰን እንዳይጣስ፣ ታሪክ እንዳይደመሰስ፣ ሃይማኖት እንዳይረክስ፣ ወንዙ በጠላት እግር እንዳይደፈርስ ሲሉ በአያሌ ጦርነቶች ዘምተዋል፣ ከጠላት ጋር ተናንቀዋል፣ በጠላት ሰፈር ያለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply