የኑሮ ውድነቱን ለመቆጣጠር ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ከዩኒኖች እና የሸማቾች የኅብረት ሥራ ማኅበራት ጋር ሥራ መጀመሩን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ለሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት 60 ሚሊየን ብር መመደቡን እና ወደ ሥራ መግባታቸውን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በሰላም እጦት ምክንያት የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቀነስ ሥራዎች መጀመራቸውን ገልጸዋል። አቶ ጎሹ የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ለመቅረፍ የጸጥታ መዋቅሩን የማደራጀት፣ የማጠናከር እና የማሠልጠን ሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply