የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየሰራ መኾኑን የደሴ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በከተማዋ ከሚገኙ ነጋዴዎች ጋር በመተባበር መሠረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ እያደረገ መኾኑን የደሴ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለጿል። በደሴ ከተማ የሚገኙ የኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ዩኒኖች ያለባቸውን የገንዘብ እጥረት በመቅረፍ የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጡ እንደሚያደርግም የከተማዋ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገልጿል። እየተስተዋለ ያለውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply