“የኑሮ ውድነቱን ለማቃለል አምራች እና ሸማች የሚገናኙበት 34 የገበያ ማዕከላት ለይተናል” የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊ፣ ሀገራዊ እና አካባቢያዊ ተጽዕኖዎች በመኖራቸው የኑሮ ውድነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በባሕርዳር ከተማ ባደረገው የገበያ ቅኝት ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር ዋጋ መጨመር እንዳሳየ ተመልክቷል፡፡ የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያል ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አበጀ አየሁ የኑሮ ውድነቱን ባለበት ለማስቆም ቢሮው የተለያዩ ሥራዎችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply