የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ከሩሲያ ጋር መምከሩን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ከቻይና ብሔራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ኀላፊዎች ጋር መምከሩን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን በጤና፣ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ፣ እንዲሁም በኀይል አማራጭ ዙርያ ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ከዚህ በፊት ከሩሲያ ፌዴሬሽን ጋር የስምምነት ሰነድ መፈራረሟን ገልጸዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply