የናይሮቢው ድርድር ካልተራዘመ ከአሁን በኋላ ህወሓት በዝርዝር የትጥቅ አፈታት ሂደት ላይ ለመስማማት 36 ሰዓታት ብቻ ይኖሩታል።

36የድርድር ጊዜው ካልተራዘመ በቀጣዮቹ 36 ሰዓታት ውስጥ የትጥቅ መፍታት ዝርዝር ሂደቱ ላይ ስምምነት ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል። ስምምነት ባይደረሰም በትግራይ ሰላም የማምጣት ኃላፊነት የወደቀው መከላከያ ትከሻ ላይ ብቻ መሆኑን የትግራይ ህዝብ በተለይ ባለፈው አንድ ሳምንት ውስጥ የበለጠ ገብቶታል።===========ጉዳያችን ምጥን===========ጥቅምት 23/2015 ዓም በፊርማ የተጠናቀቀው በደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶርያ ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ፌድራል መንግስት እና በህወሓት መሃከል የነበረው ንግግር (ድርድር) የኢትዮጵያ መከላከያ ከፍተኛው እርከን በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ መኮንኖች ከህወሃት

Source: Link to the Post

Leave a Reply