የናይሮቢው ገዢ በቀረበባቸው የሙስና ክስ ከስልጣናቸው ተነሱ – BBC News አማርኛ

የናይሮቢው ገዢ በቀረበባቸው የሙስና ክስ ከስልጣናቸው ተነሱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5A41/production/_116150132_7f92b332-c026-4177-87da-3ebb7e8977fd.jpg

የናይሮቢ ከተማ ገዢ የነበሩት ማይክ ሶንኮ እጅጉን ተሽቀርቅረው መታየት የሚወዱ፣ የወርቅ ጌጣጌጦችን የሚያዘወትሩ መሪ የነበሩ ሲሆን የቀረበባቸውን ክስም አስተባብለዋል። እንደ እርሳቸው ከሆነ በናይሮቢ ከተማ በሙስና በተዘፈቁ ቡድኖች የሕዝብ ገንዘብ እንዳይዘረፍ የሚያደርጉትን ትግል ለማስቆም የተሰራ ሴራ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply