You are currently viewing የናይጄሪያ የምክር ቤት አባል የሰው ኩላሊት ለልጃቸው በመግዛት ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ – BBC News አማርኛ

የናይጄሪያ የምክር ቤት አባል የሰው ኩላሊት ለልጃቸው በመግዛት ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9690/live/950e5310-ca03-11ed-be2e-754a65c11505.jpg

አንድ የናይጄሪያ ባለሃብት እና የምክር ቤት አባል የሆኑ ግለሰብ እንዲሁም ባለቤታቸው የሰውን አካል በመግዛት ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ። የተከበሩ ሴናተር ኢኬ ኢኬዌረማዱ እና ባለቤታቸው ቢያትሪስ ይህን ወንጀል ሲፈጽሙ የነበረው ኦቢና ኦቤታ ከተባለ አንድ የሕክምና ዶክተር ጋር በመመሳጠር ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply