“የንግዱ ዓለም ሥነ ምግባር”

ሕጉስ ስለንግዱ ሥነ ምግባር ምን ይላል? ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ንግድን በሥራ መሥክነቱ የመረጠ አካል ትርፍ በማግኘት የግል ጥቅሙን ወደ ተሻለ ደረጃ የማሸጋገር ፍላጎት አለው። ነግዶ የማትረፍ ወይም ጥቅም የማግኘት መብት እና ነጻነትም አለው። ነጋዴው በጥራቱ እና በመጠኑ ደረጃውን የጠበቀ፣ በተፈለገው ቀን እና ቦታ የተፈለገውን አገልግሎት የመሥጠት ግዴታን መወጣት አለበት። ሸማቹም የሚፈልገውን ነገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply