የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በነዳጅ ምርቶች ግብይት ወቅታዊ ሁኔታ እና የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በነዳጅ ምርቶች ግብይት ወቅታዊ ሁኔታ እና የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በነዳጅ ምርቶች ግብይት ወቅታዊ ሁኔታ እና የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡
ውይይቱ የነዳጅ እና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦት ስርጭትና ግብይት ፍትሃዊነት፣ ተደራሽነትና የቁጥጥር ስርዓት ላይ እንዲሁም በዘርፉ እየተከሰቱ ያሉ ችግሮችን በመከታተልና በመገምገም የማስተካከያ እርምጃዎችን ለመውሰድ ታስቦ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በውይይቱ የክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊዎች፣ የጸጥታ ቢሮ ኃላፊዎች ፣ የፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የነዳጅ ማደያ ባለቤቶች እና የነዳጅ ኩባንያ ስራ አስኪያጅ እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡
በምስክር ስናፍቅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በነዳጅ ምርቶች ግብይት ወቅታዊ ሁኔታ እና የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply