የንግድ ሥርዓቱን ጤናማ እና የተሳለጠ ለማድርግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ “የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት እና በተዋንያን መካከል ትስስር በመፍጠር የተሳለጠ ግብይት እንገነባለን” በሚል መሪ መልዕክት ለጅምላ ነጋዴዎች እና ሸማች ማኀበራት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኅላፊ ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር) ንግድ እና ገበያ ልማትን በቴክኖሎጅ የማስደገፍ ልምድ ደካማ እንደነበር ጠቅሰዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply