የንግድ ትርዒት እና ባዛር በጅግጅጋ ከተማ ተከፈተ።

ጅግጅጋ: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)18ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በምታስተናግደው ጅግጅጋ የበዓሉ አካል የኾነው የንግድ ትርዒት እና ባዛር ተከፍቷል፡፡ በዓሉ ”ብዝኅነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልዕክት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦችን ባሕል እና እሴት የሚያንጸባርቁ የተለያዩ አልባሳት በንግድ ትርዒት እና ባዛሩ ላይ ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም ተኪ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply