የንግድ ግዢ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት

https://feedpress.me/link/17593/14019367/amharic_d60d6c64-9b87-4fc5-80b7-8f5c7d644d47.mp3

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለንግዱ ዓለም ያልተጠበቀ ወጀብ ሆኖ በአያሌዎች ላይ ብርቱ ጉዳትን አድርሷል። የተወሰኑትን ከቶውንም ለማይቋቋሙት ኪሳራ ዳርጎ በራቸውን ዘግተው ቁልፋቸውን ለገዢዎች ለመስጠት ግድ አሰኝቷል።

በእርግጥ ወቅቱ ንግድ ውስጥ ለመሠማራት መልካም አጋጣሚ ነውን?

Source: Link to the Post

Leave a Reply