የኖርዌዩ ንጉስ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ነው የእጅ ስልክ መጠቀም የጀመሩት

ሃራልድ በወረርሽኙ ምክንያት በአካል የማያገኟቸውን ቤተሰቦቻቸውን ለማግኘት ሲሉ በ83 ዓመታቸው ሞባይል ስልክ መጠቀም መጀመራቸውን ተናግረዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply