የዘመናዊት ኢትዮጵያ መስራች በመባልም ይታወቃሉ፡፡ ለጀግንነትና ለመሪነት የሚከፈልን መስዋዕትነትም እስከ ጥጉ ከፍለዋል፡፡
ለኢትዮጵያ አንድነትና ለዘመነ-መሳፍንት መገርሰስም ለዓመታት ደክመዋል፡፡ ዕለቱ የእርሳቸው ልደት መሆኑን ምክንያት በማድረግ፤ አብርሃም ታደሰ የዕለቱ የምናብ እንግዳ አድርጎ መርጧቸዋል፤ እንዲህም ያስተናግዳቸዋል፡፡
ቀን 06/05/2013
አዘጋጅ፡አብርሃም ታደሰ!!
የምናብ እንግዳ
Source: Link to the Post