ባሕር ዳር፤ ታኅሳስ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ከወልድያ ወደ ቆቦ በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው የአለውሃ ወንዝ የብረት ድልድይ ሥራ ተጠናቅቆ ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በኮንክሪት ደረጃ በጣልያኖች ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ነባሩ የአለውሃ ድልድይ 102 ሜትር ርዝመት ነበረው፡፡ ጉዳቱ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ትንንሽ እና መለስተኛ ተሽከርካሪዎት በኮምቦልቻ ዲስትሪክት የተሠራውን ተለዋጭ መንገድ […]
Source: Link to the Post