የአልሻባብ አባል ነው የተባለ የኮሌጅ መምህር በሞት ተቀጣ – BBC News አማርኛ

የአልሻባብ አባል ነው የተባለ የኮሌጅ መምህር በሞት ተቀጣ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1059E/production/_115747966_gettyimages-529570448.jpg

በሶማሊያ አንድ የኮሌጅ መምህርና ሁለት ሌሎች ግለሰቦች በሞት ተቀጥተዋል።ግለሰቦቹ በመንግሥት በታዘዙ የተኳሾች ቡድን ነው በጥይት ተተኩሶባቸው የተገደሉት።

Source: Link to the Post

Leave a Reply