የአልደፈርባይነት ተጋድሎ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ለ2 ሺህ ዓመታት ያህል የተደጋገመ የወረራ ሙከራ እንደተደረገባት የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ የተነሱ መንግሥታት ግዛታቸውን ሲያስፋፉ በነበሩበት ጊዜ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ ጊዜ ሞክረዋል። ከቀደምቶቹ መካከል ደግሞ በግሪክ ንጉሥ የነበረው “ታላቁ አሌክሳንደር” እየተባለ የሚጠራው ንጉስ ተጠቃሽ ነው። ንጉሱ ግዛቱን በማስፋፋት እስከ ግብጽ እና ሕንድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply