የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

የአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራማታን ለማምራ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የአልጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዲሁም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply