የአመራሩን አንድነት በማጠናከር የክልሉን ሕዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሠራ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ ባለው የአመራሮች ኮንፈረንስ ተገለጸ።

ጎንደር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የከተማ ፣ የክፍለ ከተማና የቀበሌ አመራሮችን ያካተተ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩ አቡሀይ ኮንፈረንሱ ስኬቶችን የምናስቀጥልበት ችግሮችን በሂደት የመንፈታበት መኾን አለበት ብለዋል፡፡ የአማራ ክልል ገጠር መንገድ ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply