የአመቱ ምርጦቸ ይፋ ተደርገዋል!!! የዘንድሮ የውድድር ዓመት የ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ፣ ወጣት ተጫዋች እና አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በአመቱ ምርጥ ተጫዋች ዝርዝር…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/OeMlbjFJBNLMHQmRy-9270sngtXjEHLvFiwunZuBIsuKZoJYupkZF6IWkkMuhCcqNvO0XfBvqqkQSafDiXVvUwoJslpQarE3EQFLzPQPldAQlEDXp4FAHIQHi9QzqMFKznAxXYZk6Xytuh4BVIk3EIjTXHujD5kOYXaXxDfadkBJwXv8W1huGaWETUnvKuCubJxLFWn8UUpMtwPbOCeIGrmcugjFTnD-JRUgdrfjXUtjZ6VkjVtDDIEViFOjf06x01X1QKOpD0E_oMbVOzXvTNj4lL8J1zTpPPXncnQYBwtDbZoM-8GpLmyksF-cDnlVvv6OrdWtsAy0zIjdR1zYAQ.jpg

የአመቱ ምርጦቸ ይፋ ተደርገዋል!!!

የዘንድሮ የውድድር ዓመት የ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ፣ ወጣት ተጫዋች እና አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በአመቱ ምርጥ ተጫዋች ዝርዝር ውስጥ:-

– ፊል ፎደን ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ አሌክሳንደር አይሳክ ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ፣ ኮል ፓልመር ፣ ዴክላን ራይስ ፣ ኦሊ ዋትኪንስ እና ቫን ዳይክ ተካተዋል።

በወጣት ምርጥ ተጫዋች እጩ ውስጥ ስምንት ተጫዋቾች ሲመረጡ ፡-

– ፊል ፎደን ፣ ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ አሌክሳንደር አይሳክ ፣ ኮቢ ማይኖ ፣ ኮል ፓልመር ፣ ቡካዮ ሳካ ፣ ዊሊያም ሳሊባ እና ኡዶጊ በእጩነት ቀርበዋል።
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች!

ማይክል አርቴታ ከአርሰናል
ኡናይ ኤምሪ ከአስቶን ቪላ
ፔፕ ጓርዲዮላ ከማንቸስተር ሲቲ
አምዶኒ ኢራኦላ ከበርንማውዝ
ጀርገን ክሎፕ ከሊቨርፑል ።

በጋዲሳ መገርሳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply