ጥር 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በምሥራቅ አማራ ሰሜን ሸዋ ዞንና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አጎራባች አካባቢዎች የፀጥታ ችግር አጋጥሞ ቆይቷል። ይህን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግርማ የሽጥላ በደረሰው የፀጥታ መደፍረስ ችግር የፀጥታ ኀይሎችና ንፁሃን ዜጎች መስዋእትነት ከፍለዋል ብለዋል። አሁን ላይ የክልሉ መንግሥት በየደረጃው ካለው የፀጥታ መዋቅር ጋር በቅንጅት በመሥራት […]
Source: Link to the Post