You are currently viewing የአማራ ህዝባዊ ግንባር  ድጋፍ ሰጭ ግብረ ኃይል እያደረገ ያለውን ጥረት ለሕዝብ ለማሳወቅና ድጋፍ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው ታላቅ ህዝባዊ ውይይት ቦታው Double Tree Hotel 8777 Geor…

የአማራ ህዝባዊ ግንባር ድጋፍ ሰጭ ግብረ ኃይል እያደረገ ያለውን ጥረት ለሕዝብ ለማሳወቅና ድጋፍ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው ታላቅ ህዝባዊ ውይይት ቦታው Double Tree Hotel 8777 Geor…

የአማራ ህዝባዊ ግንባር ድጋፍ ሰጭ ግብረ ኃይል እያደረገ ያለውን ጥረት ለሕዝብ ለማሳወቅና ድጋፍ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው ታላቅ ህዝባዊ ውይይት ቦታው Double Tree Hotel 8777 Georgia Ave Sliversprig MD 4th floor Public Parking Fenten & Monroe. የአማራ ሕዝብ የደረሰበትን የሕልውና አደጋ ለመቀልበስ እየተደረገ ያለው ትግል ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ሕዝባችን መሬት ላይ እያደረገ ያለውን ትግል ለማቀናጀት የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ድርጅታችን እያደረገ ያለውን ጥረት ለሕዝባችን ለማሳወቅና ድጋፍ ለማሰባሰብ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ድጋፍ ሰጭ ግብረ ኃይል ጥሪውን ያቀርብላችኋል፡፡ እሁድ ጁላይ 30/2023 ሰዓቱ 2pw – 8pw Washington DC

Source: Link to the Post

Leave a Reply