“የአማራ ህዝብ ችግሮች እና ጥያቄዎች እንዲፈቱ የክልሉ መንግሥት እየሠራ ነው“ አቶ እሱባለው መሠለ የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በወቅታዊነት ያጋጠመው የሠላም ችግር እያሥከተለ ያለው ሰብዓዊና ቁሣዊ ውድመት፣ ሀገርን እና ኢንቨስትመንትን እያወደመ ለወደፊቱም በዘርፉ የሚሠማሩ አከላትን እያራቀ እንደኾነ በውይይቱ ተነስቷል። አገልግሎት እና ፍትሕ ፈልጎ የሚንከራተተው እየተበራከተ መምጣት፤ የሕዝብ ወገንተኝነት አለመኖር እና የተሳሳተ መረጃ ማሠራጨት እንደተበራከተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply