You are currently viewing የአማራ ልዩ ሀይል ኮማንዶ አባሎቹ ከእስር ተፈቱ              ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም               አሻራ ሚዲያ ፣    ኮማንዶ ፍቅሩ ዛሬ ጠዋት በ2 ሺህ ብር ዋስ ተፈቷ…

የአማራ ልዩ ሀይል ኮማንዶ አባሎቹ ከእስር ተፈቱ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ኮማንዶ ፍቅሩ ዛሬ ጠዋት በ2 ሺህ ብር ዋስ ተፈቷ…

የአማራ ልዩ ሀይል ኮማንዶ አባሎቹ ከእስር ተፈቱ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ኮማንዶ ፍቅሩ ዛሬ ጠዋት በ2 ሺህ ብር ዋስ ተፈቷል። ቴዲ ከ3 ቀን በፊት ማክሰኞ በ2 ሺህ ብር ዋስ ተፈቷል። አሌክስና ሰሎሞን እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እሮብ ዕለት ተፈተዋል። ደሞዝ በታስረ በሦስተኛ ቀኑ ነው የተፈታው። የአማራ ልዩ ኃይል አሰልጣኝ የነበረውና አሁን ደግሞ በጨልጋ ተመድቦ ይሰራ የነበረው ዮሴፍ አስማረ (ጆሲ) እና ማርሸት የ14 ቀን ግዜ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው ነበር። ያለፈው እሮብ ፍርድቤት ቀርበው ተጨማሪ የ10 ቀን የግዜ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው ወደ ማረሚያ ቤት ተወስደዋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply