“የአማራ ልዩ ኀይል ክብሩን በሚመጥን፣ መብትና ጥቅሙንም በሚያረጋግጥ መልኩ ነው ተመልሶ የሚደራጀው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በተለያዩ የክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። የክልሉ ልዩ ኀይል አባላትን መልሶ ስለማቋቋም ሂደት፣ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ እና ስለክልሉ ወቅታዊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች አንስተዋል። አቶ ግዛቸው የክልል ልዩ ኀይሎችን መልሶ የማደራጀት ሂደቱን ሌላ መልክ እና እሳቤ በመስጠት የጸጥታ ችግር ለመፍጠር የፈለጉ አካላት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply