የአማራ ልዩ ኃይል ከሽረ እንዳሥላሴ እና አካባቢው መውጣቱ ተገለጸ – BBC News አማርኛ Post published:January 13, 2023 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9672/live/4e91a630-92fe-11ed-b882-658b04b506b8.jpg በትግራይ ሽረ እንዳሥላሴ እና አካባቢው ተሰማርቶ የነበረው የአማራ ልዩ ኃይል ከአካባቢው እንዲወጣ መደረጉን የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ጦርነቱን ለማስቆም በደረሱት የሰላም ስምምነት መሠረት የአማራ ልዩ ኃይሎች ከአካባቢው እንዲወጣ ተደርጓል ብሏል። Source: Link to the Post Read more articles Previous Postአሜሪካ የናይሮቢው የአልሻባብ ጥቃት መሪን ለጠቆመ 10 ሚሊዮን ዶላር ልትሰጥ ነው – BBC News አማርኛ Next Postበፕሬዝዳንት ባይደን መኖሪያ ቤት መኪና ማቆሚያ ውስጥ ተጨማሪ ምስጢራዊ ሰነድ ተገኘ – BBC News አማርኛ You Might Also Like የመለስና የልጁ የአቢይ ልዩነትና አንድነት ባጭሩ – አምባቸው ደጀኔ October 27, 2020 የኳታሩ አለም ዋንጫ በየመን የጫት ዋጋን አንሯል December 12, 2022 Govt Prepares Special Economic Zone Law November 24, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)