የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለቀጣይ ሥራው ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ከአጋር አካላት ጋር መከረ፡፡

ባሕርዳር፡ ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በሀገሪቱ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት እና የአቅርቦት እጥረት ችግር ለመፍታት ከአቅራቢ ድርጅቶችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል። የምክክሩ ዓላማ አዳዲስ አቅራቢዎችን ለመጋበዝና ያሉ ችግሮችን ተነጋግሮ ለማስተካከል ያለመ ነውም ተብሏል። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታደሰ ግርማ፤ የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የመንግሥትን ክፍተት ለመሙላት እና በሀገሪቱ የልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply