የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በሉማሜ ከተማ ያሰለጠናቸውን የፋኖ አባላት አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 28 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ሕዝባዊ ኃ…

የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በሉማሜ ከተማ ያሰለጠናቸውን የፋኖ አባላት አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 28 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በሉማሜ ከተማ ያሰለጠናቸውን ፋኖዎችን ታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም አስመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይም የህዝባዊ ኃይሉ የደብረ ማርቆስ ስራ አስፈፃሚ አባላት ተገኝተዋል። ግምባር ላይ ለተሰው የህዝባዊ ኃይል አባላት እና ከወገን ጦር ጋር ተሰልፈው ለወደቁ ሁሉም ሰማዕታት በፕሮግራሙ ላይ የህሊና ፀሎት ተደርጓል። የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ለስልጠናው እና ለምረቃው መሳካት ለተባበሩ ሁሉ ምስጋና አቅርቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply