You are currently viewing የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በሞጣ ከተማ ያሰለጠናቸውን 2ኛ ዙር ሰልጣኞች አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ  ታህሳስ 24 ቀን 2014 ዓ.ም       አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ሕዝባዊ…

የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በሞጣ ከተማ ያሰለጠናቸውን 2ኛ ዙር ሰልጣኞች አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ሕዝባዊ…

የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በሞጣ ከተማ ያሰለጠናቸውን 2ኛ ዙር ሰልጣኞች አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በሞጣ ከተማ ያሰለጠናቸውን 2ኛ ዙር ሰልጣኞች ታህሳስ 24 ቀን 2014 ዓ/ም አስመርቋል። በምርቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የህዝባዊ ኃይሉ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስረስ ማረ ዳምጤ፣ ተጠባባቂ ስራ አስፈፃሚ አባላችን አርበኛ ጥላሁን አበጀ፣ ከተለያዩ ወረዳወች የመጡ የህዝባዊ ኃይሉ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በተጨማሪም ግምባር የነበሩ የከተማዋ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች የምረቃ ስነ ስርዓቱን ታድመዋል። ግምባር ላይ ለተሰው የህዝባዊ ኃይል አባላት እና ከወገን ጦር ጋር ተሰልፈው ለወደቁ ሁሉም ሰማዕታት በፕሮግራሙ ላይ የህሊና ፀሎት ተደርጓል። የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ለስልጠናው እና ለምረቃው መሳካት ለተባበሩት ሁሉ ምስጋና አቅርቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply