የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በደብረ ማርቆስ ከተማ መሠረታዊ የውትድርና ሥልጠና ሲሰለጥኑ የነበሩ አባላቱን አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል ታህሳስ 11 ቀን 2014 ዓ.ም አዲ…

የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በደብረ ማርቆስ ከተማ መሠረታዊ የውትድርና ሥልጠና ሲሰለጥኑ የነበሩ አባላቱን አስመርቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል ታህሳስ 11 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በደብረ ማርቆስ ከተማ መሠረታዊ የውትድርና ሥልጠና ሲሰለጥኑ የነበሩ አባላቱን በድምቀት አስመርቋል። በንጉሥ ተ/ሃይማኖት አደባባይ በተካሄደው የምረቃ-ሰነ ስርዓት ላይ በህልውና ዘመቻው መስዋዕት የሆኑ የሕዝባዊ ኃይሉ (ፋኖ)፣ የልዩ ኃይል፣ የሚሊሻ እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት በህሊና ጸሎት እና በጧፍ ማብራት ታስበዋል። በመጨረሻም ህዝባዊ ኃይሉ ፕሮግራሙ በድምቀት እና በስኬት ይጠናቀቅ ዘንድ ያለ እረፍት ሰርተዋል ላላቸው የደብረ-ማርቆስ ከተማ አመራሮቹ እና የምስራቅ ጎጃም ዞን የህዝባዊ ኃይሉ አስተባባሪዎች ያለውን አድናቆት ገልጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply