የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የመጀመሪያ ዙር በመርጦለማሪያም ያሰለጠናቸውን የፋኖ ሰልጣኞች አስመረቀ ታህሳስ 24/2014/አሻራ ሚዲያ/ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል(ፋኖ)በሞርጦለማርያም ከተማ ለወራ…

የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የመጀመሪያ ዙር በመርጦለማሪያም ያሰለጠናቸውን የፋኖ ሰልጣኞች አስመረቀ ታህሳስ 24/2014/አሻራ ሚዲያ/ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል(ፋኖ)በሞርጦለማርያም ከተማ ለወራት ያክል ሲሰለጥኑ የነበሩ የፍኖ አባላቱን በዛሬዉ ዕለት አስመርቋል። በፕሮግራሙ ላይ ግምባር ላይ ለተሰው የህዝባዊ ኃይል አባላት ከወገን ጦር ጋር ተሰልፈው ለወደቁ ሁሉም ሰማዕታት የህሊና ፀሎት ተደርጓል። በተመሳሳይ በዛሬው ዕለት በሞጣ ከተማም የሁለተኛ ዙር የፋኖ ሰልጣኞችን አስመርቋል ። አሻራ ሚዲያም ከቦተዉ ተገኝቷል መሉ ዝግጅቱን በዩቲዩብ ቻናላችን የሚያቀርብ ይሆናል

Source: Link to the Post

Leave a Reply