የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የሞጣ እና አካባቢው አስተባባሪ እና አሰልጣኝ የነበረው የጀግናው ሰማዕት የፋኖ አስር አለቃ መዝገቡ ዋለልኝ የለቅሶ ስነ ስርዓት ተካሄደ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አ…

የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የሞጣ እና አካባቢው አስተባባሪ እና አሰልጣኝ የነበረው የጀግናው ሰማዕት የፋኖ አስር አለቃ መዝገቡ ዋለልኝ የለቅሶ ስነ ስርዓት ተካሄደ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 27 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የሞጣ እና አካባቢው አስተባባሪ እና አሰልጣኝ የነበረው አብሪው ኮከብ ፋኖ ፲ አለቃ መዝገቡ ዋለልኝ ቤተሰቦች እና የአካባቢው ማህበረሰብ ባዘጋጁት ባህላዊ የቀጠሮ ለቅሶ ፕሮግራም ሚያዝያ 27/2014 በትውልድ ስፍራው ተካሂዷል። በርካታ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) አባላትም በፕሮግራሙ በመታደም ሰማዕት ጓዳቸውን እና የቀድሞ አለቃቸውን ዘክረዋል። በቦታው ለተገኙ አባላት የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ)-APF ላቅ ያለ ምስጋና አቅርቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply