“የአማራ ሕዝብ ለምክክር ኮሚሽኑ ለእያንዳንዱ ጉዳይ ብቁ የኾኑ ሰዎችን መምረጥ ይጠበቅበታል” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ እንዲፈቱለት የሚጠይቃቸው መሠረታዊ ጥያቄዎች አሉት። የሕገ መንግሥት ይሻሻልን፣ የወሰንና የማንነት ጥያቄ ይከበርልኝ፣ ፍትሐዊ የምጣኔ ሀብት ተጠቃሚነት ይኑር ፣ የሀሰተኛ ትርክት መሻሻል፣ በማንነት ተለይቶ መጠቃት እንዲቆምለት እና ሌሎች ጥያቄዎች አሉት። ሌሎችም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ እንዲፈቱላቸው የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች አሏቸው። ኢትዮጵያውያን የሚያነሷቸው ጥያቄዎች አለመመለስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply