“የአማራ ሕዝብ ለሠራዊቱ ያለው ክብር እና ፍቅር በተግባር ተፈትኖ የታየ በመኾኑ ወቅታዊውን ችግር በጋራ መፍታት ይገባል” የምክር ቤት አባላት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን በክልሉ ርእሰ መዲና ባሕር ዳር ከጠዋት ጀምሮ እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በ6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔው የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ኹኔታ የጉባዔው ማዕከል አድርጎ እየመከረ ነው፡፡ የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ችግሮች፣ አሁናዊ አስቻይና ፈታኝ ጉዳዮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ለውይይት መነሻ እንዲኾን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply