“የአማራ ሕዝብ ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት በተደጋጋሚ አሳይቷል” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ክልሉ የተከፈተበትን ወረራ በመቀልበስ የሕዝቡን ሰላም ማረጋገጥ እና የተጠናከረ ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴዎችን መገንባት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሲሠራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply