የአማራ ሕዝብ ለባሕል እና እሴቶቹ ዳብረው መቀጠል የሚያደርገውን አበርክቶ አጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ክረምቱ አልፎ የበጋው ፀሐይ ከመምጣቱ በፊት መሸጋገሪያ የኾነው ከሕዳር እስከ መጋቢት ድረስ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት በስፋት እና በድምቀት ይከበራሉ፡፡ በአማራ ክልልም በየአካባቢው በተለያዩ ስያሜዎች የሚታወቁ በዓላት በሰላም መከበራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት፣ ከተራ፣ ጥምቀት፣ ቃና ዘገሊላ፣ አቡነ ዘረአብሩክ እና የግሽ ዓባይ ክብረ በዓል፣ ሰባር ጊዮርጊስ፣ አስተርዕዮ ማርያም፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply