የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ታሪክ በወጉ የሚቀመጥበት እና የጎብኝዎች ማዕከል እንዲኾን ታስቦ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ታሪክ በወጉ የሚቀመጥበት እና የጎብኝዎች ማዕከል እንዲኾን ታስቦ እየተሠራ መኾኑን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ ኀላፊ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ዶክተር አሕመዲን በባሕር ዳር ከተማ የሚገነባውን የአማራ ሕዝብ ሙዚየም የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል። ከዚህም በተጨማሪ የአማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply